የአነስተኛ መስኖ አውታሮችን ምርታማነት ለማሳደግ ትኩርት ሰጥቶ በመስራት ላይ መሆኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር አስታወቀ

የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ግዛት አብዩ እንዳሉት በ2004 ምርት ዘመን 62 ሽህ ሄ/ር ማሣ በመስኖ ለማልማት አቅደው እየሰሩ መሆኑን እና የአነስተኛ መስኖ ተቋማትን ምርታማነት የሚያሳድጉ ቴክኖሎጅዎችንና ግብአቶችን ለአርሶ አደሩ የማስተዋዎቅና የማቅረብ ስራ በስፋት እየተሰራ ነው ፡፡

Last Updated on Thursday, 26 January 2012 11:21
 
በላይ ጋይንት ወረዳ በ29 ቀበሌዎች በሚገኙ አርሶ አደሮች የአካባቢ ጥበቃ ሥራ እየተካሄደ ነው

በደቡብ ጐንደር ዞን በላይ ጋንት ወረዳ ጥር 7/2ዐዐ4 ዓ.ም  በተጀመረው የአካባቢ ጥበቃ ልማት ሥራ ከ64ሺህ ሕዝበ ላይ የተሳተፈበት ከ12ዐ ሄክታር በላይ መሬት በዋናነት የዕርጥበት ዕቀባ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የወረዳው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አስታወቁ፡፡

Last Updated on Tuesday, 24 January 2012 07:06
 
የአብክመ ገቢዎች ባለስልጣን በያዝነው በጀት ዓመት 2ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ የተለያዩ ሥራዎችን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡

የአብክመ ገቢወች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አስማማው ማሩ ለእጩ ሰራተኞት የተዘጋጀውን የቅድመ ሥራ ስልጠና ሲከፈቱ እንደገለጹት የክልሉ መንግስት የገቢ ተቋሙን አቅም በማጠናከር የታክስ አስተዳደሩን ዘመናዊ ፍትሐዊና ቀልጣፋ በማድረግ የክልሉ ኢኮኖሚ የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ ሰብስቦ ሃገሪቱ ለጀመረችው የእድገት ትራንስፎርሜሸን እቅድ ስኬት እንደያግዝ የፋይናንስ አቅሙን በማጠናከር ላይ ነው፡፡

Last Updated on Monday, 09 January 2012 11:49
 
What Do You Think About Our New Website?